DW-World.de - Deutsche Welle

መስኮቱን ይዝጉ

እርዳታ

  1. ብራውሰር
  2. የብራውሰር አቀማመጦች ጃቫ አጻጻፍ ስልትና «ኩኪስ«
  3. ተጨማሪ ፕሮግራሞች በዛ ላሉ የመገናኛ ብዙኀን ይዘቶች
  4. ፍለጋ
  5. ማኅበራዊ መጽሐፍ ማቅለም
  6. የጽሕፈት ዓይነት-«ፎንት«
  7. ግንኙነት
 

ብራውሰር

ለዶቸ ቨለዓለም ገጾች ከብራውሰር Mozilla Firefox(Windows/Linux) ወይም Microsoft Internet Explorer ከአንቀጽ 6.0 Windows ጀምሮ ያለውን እንድትገለገሉበት እንመክራለን። የ MacOS ተጠቃሚዎች በአመዛኙ በራሳቸው የኢንተርኔት የአሠራር ሥልት Safari በተሰኘው ብራውሰር ነው የሚጠቀሙት። ከአንድ ብራውሰር ለመገልበጥ ከሚከተሉት ማገናኛዎች በቀላሉ አንዱን ጠቆም ያድርጉ።

Gratis Download des Firefox
Download Microsoft Internet Explorer

 

የብራውሰር አቀማመጦች ጃቫ አጻጻፍ ስልትና «ኩኪስ«

አቅርቦታችን ሙሉ በሙሉ ጥቅም ላይ እንዲውል በራስዎ ብራውሰር ጃቫ አጻጻፍ ስልትን ያንቀሳቅሱ (እንዲሠራ ያድርጉ)። የኢንተርኔት ገጾቻችን ለራስዎ በግል በሚስማማ መንገድ እንዲቀናበር በብራውሰሩ በተጨማሪ Cookies ሥራ ላይ እንዲውሉ ያድርጉ። Cookie (ቀደም ሲል እንደተገለጸው ትንሽ የጽሑፍ መዝገብ ወይም ፕሮግራም(Textdatei) ማለት ነው። ይህ በኮምፒዩተርዎ አስሊም ሆነ መዝጋቢ አካል በ«ሰርቨር« የሚከማች ነው። እንደገና ከ DW-WORLD ለማግኘት እርምጃ ካንቀሳቀሱ የ Cookie-Datei ይዘት እንደገና ወደኛ Webserver ይላካል።

ይህን የማስተካከል አቅድ በብራውሰርዎም ማካሄድ ይኖርበዎታል።

Mozilla Firefox:

በኮምፒዩተርዎ በላይኛው የፕሮግራም ዓይነቶች ዝርዝር ረድፍ "Extras">Einstellungen>ጃቫ የአጻጻፍ ስልትን እንዲሠራ ያድርጉ።
በኮምፒዩተርዎ በላይኛው የፕሮግራም ዓይነቶች ዝርዝር ረድፍ "Extras">Einstellungen>Datenschutz>Cookies ን ያስተናግዱ።

Microsoft Internet Explorer:

በላይኛው የፕሮግራሞች ዝርዝር ረድፍ"Extras">Internetoptionen>Sicherheit>Einstellung "Mittel"
በላይኛው የፕሮግራሞች ዝርዝር ረድፍ "Extras">Internetoptionen>Datenschutz>Einstellung "Mittel"

 

ተጨማሪ ፕሮግራሞች በዛ ላሉ የመገናኛ ብዙኀን ይዘቶች

Additional programs are required when using our range of multimedia features. All of these programs can be downloaded free of charge. Use of audiovisual material requires RealPlayer or Windows Media Player. Downloadable text files often require Acrobat Reader. The flash player is reewing certain interactive site features. You can find more information on the following web sites:

RealPlayer 8 Basic (in English)

Windows Media Player (in English)

Flash Player (in English)

Kostenloser Download des Acrobat ReadersAcrobat Reader (in English)

To listen to an MP3 file directly in Internet Explorer 6.0 or higher please click on the icon. To save files to your hard disc, right click on the icon and select "save file as". Then select a folder on your hard disc and save the file.

 

ፍለጋ

ፍለጋዎን በጥያቄ መጀመር ከፈለጉ አንድ ወይም በርከት ያሉ ጠቋሚ ቃላት ይምረጡና ያሥፍሩ። ከዚያም ከቀስቱ በፊት ወይም ቀስቱ ላይ «ፍለጋ« የሚለውን ቃል ጠቆም ያድርጉ።

ፍለጋው በመረጡት ቋንቋ ነው የሚካሄደው በዛ ያሉ ጠቋሚ ቃላት ከሆነ የሚፈልጉት የፍለጋዎ ውጤት የሚያሳየው ጠቋሚ የሆኑ ቃላት የሚገኙባቸውን ገጾች ብቻ ነው። የፍለጋ ጥያቄዎችን መገደብ ከፈለጉ ተጨማሪ ጠቋሚ ቃላት ያቅርቡ። በፍለጋው ፊደላትን በትልቁ ወይም በትንሹ ቢጽፉ አንዳች ለውጥ አያመጣም።

በ DW-WORLD ፈላጊ ማሺን ልዩ ምልክት «?« በማስቀመጥ ለፍለጋ ሊገለገሉባት ይችላሉ።
- የጥያቄ ምልክት-(?)ይህ ለአንድ ጊዜ ብቻ ለተስማሚ ጉዳይ የሚውል ነው።
-ለምሳሌ-ለፍለጋ የሚቀርበው ቃል በጀርመንኛ(w?r) የሚል ከሆነ በፍለጋ የሚገኘው ውጤት "w" በመጀመሪያ "r" በመጨረሻ ሆኖ ለምሳሌ ያህል wer, war, wir የሚሰኙትን ባለ ሦስት ኆሄያት ቃላት ያስገኛል ማለት ነው። ትርጉማቸው («ማን« «ነበር« «እኛ« የሚል ነው።)

የጥቅስ ምልክት (") በዚህ ምልክት ሳቢያ የተገደበን የዐረፍተ-ነገር ክፋይ ለመፈለግ የሚያስችል ነው።
ለምሳሌ ያህል "Deutsche Welle" የሚል የመፈለጊያ ጠቃሚ ቃል ወይም ሐረግ ሲሰጥ የፍለጋው ውጤት "Deutsche Welle" የሚሉ የሰነድ ዐረፍተ ነገሮችን ማቅረብ ይሆናል።

 

ማኅበራዊ መጽሐፍ ማቅለም

በ DW-WORLD

በኩል ማኅበራዊ የመጽሐፍ ማቅለም እድል በቅርቡ አንድ መጣጥፍ አንብበው ሌሎች ተገልጋዮችም እንዲያነቡት የሚመክሩ ከሆነ በአዲሱ ማኅበራዊ መጽሐፍ አቅላሚ በሆነው ረዘም ያለ ዝግጅታችን ይገልገሉ።

ከአንድ የመጣጥፍ ፍጻሜ በኋላ ከቁልፎቹ መካከል አንዱን ጠቆም በማድረግ መጣጥፉ መነበቡን ለማመለካት የሚወዷቸውን ዝግጅቶች በሚያከማቹበት ክፍል ያስቀምጡት።

ማኅበራዊ መጽሐፍ ማቅለም ከሞላ ጎደል አዲስ ቴክኖሎጂ ነው። ለየት ባለ መንገድ ኔታ ተጠቃሚዎች በኢንተርኔት መረብ መንቀሳቀስ የሚችሉበትን ሁኔታ ለዋውጦታልና! በማኅበራዊ መጽሐፍ ማቅለም ተግባር በግራ በኩል ባለው ኅዳግ የሚወዷቸውን ድረ-ገጾች ወይም Blogs ሰነዶች ማካመቸት በዓይነት መከፋፈልጠቀሜታቸውን መመዘን ሐተታ ማቅረብ ወይም ፍለጋ መቀጠል ይችላሉ።

DW-WORLD በዋናው የአገልግሎት መስጫው በር በኩል መጽሐፍ ለሚያቀልሙ ይኸውላችሁ ተጠቀሙ! ይላል።del.icio.us,Mr.Wong,Yigg My Yahoo,Webnews እና Socializer

አንድ መጣጥፍ ከአንደኛው ዋና በር ጋር ካገናኙ በኋላ ሌሎች ተጠቃሚዎች ማንበብና ዝምድና ያላቸውን ሰነዶች ወይም ሀተታዎች አዛውረው ማስቀመጥ ይችላሉ። በኮምፒዩተር ማሺን ፍለጋ ከመሠማራት ይዘቶችን በተጠቃሚ ማኅበረሰብ እርዳታም ሆነ ትብብር አንድ የማኅበራዊማጽሐፍ ማቅለሚያ ገጽ ማግኘት ይችላሉ። በዚህ ዓይነት አሠራር በኢንተርኔት መረብም ሆነ ባህር የሚደረገው ቀዘፋ«ማኅበራዊ« ተመክሮን የሚያስገኝ ይሆናል። የኮምፒዩተሩ ማሺን የደረጃ በደረጃ ፍለጋ ወይም አልጎሪዝም አስፈላጊ አይሆንም።

 

የጽሕፈት ዓይነት-«ፎንት«

ብራውሰርዎ ትክክለኛውን የጽሕፈት ዓይነት-ፎንት ምሥጢር(ኮድ) በቀጥታ ነው የሚመርጠው። በቀጥታ(አውቶማቲክ)ሳይሆን በመደበኛ የፍለጋ ተግባርም ማስተካከል ይቻላል። የሚፈለገው የኮዱ ዓይነት «ዩኒኮድ« Unicode (UTF-8) ነው። በዚህ ቋንቋዎች ሁሉ ያላንዳች ስህተት እንዲከሠቱ ለማድረግ ተስማሚ የጽሕፈት ዓይነት መጠቀም ተገቢ ይሆናል። ተስማሚ ተብለው ለ Unicode የሚመረጡት የጽሕፈት ዓይነቶች ጎላ ያሉት Arial, Courier New, Lucida Console, Lucida Sans Unicode እና Times New Roman ናቸው።

ለአንዳንድ ቋንቋዎች በተለይ በአማዛኙ በቀጥታ ከብራውሰር ለሚገለበጡ የጽሕፈት ዓይነት-ፎንት ተፈላጊ ነው። ለሚከተሉት አንዳንድ ቋንቋዎች የጽሕፈት ዓይነት ፎንትን መደበኛውን ከዶቸ ቨለ ድረ-ገጽ መገልበጥ ይቻላል።

Amharisch

Pashto

Urdu

 

ግንኙነት

አድራሻችንን እዚህ ያገኙታል። በ ኢ-ሜይልም ሊያገኙን ይችላሉ።

  • ግንኙነት

ማተም

መስኮቱን ይዝጉ