1. ይዘት
  2. ቀዘፋ
  3. ተጨማሪ ይዘቶች
  4. አብሮ መቅዘፍ
  5. ፍለጋ
  6. ከ 30 ቋንቋዎች ይምረጡ።

 
 
 

 

ባሕል እና ሌሎች | 29.12.2008

አድቬንት ክራንዝ ምንድን ነዉ

አድቬንት ክራንዝ

በርካታ አዉሮጻዉያን አገራት የሚኖሩ የክርስትና እምነት ተከታዮች ባለፉት ቀናት የገናን በአል በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል። እዚህ በጀርመን ከረቡዕ ምሽት ጀምሮ እስከ አርብ አለት ድረስ ገናን አክብረዋል።  »

 

ባሕል እና ሌሎች | 22.12.2008

የዳቦ ስም

የዳቦ ስም

አወይ ልጅ፣ አወይ ልጅ ገመዱ፣ ቤትማ ምን ይላል፣ ጥለዉት ቢሄዱ! ይባልለታል። »

 

ባሕል እና ሌሎች | 15.12.2008

የዘመናዊ ሙዚቃ እድገት በኢትዮጽያ

ሙዚቃ

በ 1960 ዎቹ በአገራችን ብቅ ያለዉ የሙዚቃ ሸክላ ህትመት፣ ባህል ቀመስ ዘመናዊ ሙዚቃችንን በአለም አቀፍ ደረጃ መድረክ፣ እንዳደረገዉ እና በተለይ በዚህም ምክንያት የባህል ልዉዉጥ መጀመሩ ይነገራል።  »

 

ባሕል እና ሌሎች | 07.12.2008

የጀርመኖች ትኩረት በመካከለኛዉ ምሥራቅና በአፍሪቃ

በከተማቸዉ-የትስራ አሉት

የጀርመን ደራሲያንና ከያኒያን ወደ አረቡ አለም፥ ጋዜጠኞችና ተንታኞች ደግሞ ወደ አፍሪቃ እያተኮሩ ነዉ።  »

 

ባሕል እና ሌሎች | 28.11.2008

ዘመናዊ ሙዚቃ አመጣጥ በኢትዮጽያ

ዘመናዊ ሙዚቃችን የባህል መገለጫችንም ነዉ

በአገራች የዘመናዊ ሙዚቃ በተለይ በአጺ ሃይለስላሴ ዘመነ መንግስት መስፋፋቱ፣ የግል ባንዶች መቋቋማቸዉ፣ የመጀመርያዊ የሸክላ ሙዚቃ ህትመት፣ ብቅ ማለቱ በዚህም ምክንያት የአገራችን ሙዚቃ በአለም አቀፍ መድረክ ታዋቂ መሆኑን የሙዚቃ ምሁር የሆኑት ኢትዮጽያዊት አጫዉተዉናል ያድምጡ  »

 

ፍለጋ መጀመር

ሰነድ መፈለግ

አንድ መሪ ቃል ያቅርቡና ተጨማሪ ማብራሪያ ይስጡ

 

 


 

DW-TV EUROPE live

in good shape - The Health Show