ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 07.01.2009
የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ

የዘንድሮው የክርስቶስ የልደት በዓልም ልክ በያመቱ እንደሚደረገው በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በየአብያተ ክርስትያኑ ተከብሮዋል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 07.01.2009
መያዶችን የሚመለከተው የኢትዮጵያ አዲስ ህግ ቅሬታ ማስነሳቱ

አሁን በፓርላማ ቀርቦ የፀደቀው ሕግ እንደሚያሳየው፤ በተግባር የሚጨቁን ነው። እናም የሲቪሉ ማኍበረሰብን በመጫን እንደፈለገ ለማድረግ የሚያስችለው መሳሪያ ሊሆን ይችላል...ከጀርባ ያለውን ነገር መመልከት አለብን። በሁለት ሺህ አምስት ግንቦት ላይ ከምርጫው በኋላ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር በምሽት የቴሌቪዥን ንግግራቸው... »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 06.01.2009
መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የሚመለከተው ረቂቅ ህግ መጽደቅ

የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለረጅም ጊዜ ሲያወዛግብና ሲያጨቃጭቅ የቆየውን መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን ለመመዝገብና ለማስተዳደር የወጣውን ረቂቅ ህግ ዛሬ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀው። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 06.01.2009
የኢትዮጵያ ጦር ተመልሶ ሞቃዲሾ ገባ መባሉ

በሞቃዲሾ አህሉ ሱና የተሰኘ አዲስ ቡድን ነፍጥ ማንሳቱ ታውቓል። አህሉ ሱና ትርጓሜው እውነተኛ የነብዩ ተከታዮች እንደማለት ነው። ቡድኑ አል ሸባብ የተሰኘው አክራሪ ቡድን በሱማሊያ የተከበሩ የአንድ ሼክ መቃብርን ማፍረሱን በመቃወም ነውም ተብሏል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
ኢትዮጵያ/አፍሪቃ | 06.01.2009
የኢትዮጵያ ጦር ከሶማሊያ መዉጣትና አጋጣሚዉ

የጦሩ መዉጣት ከጉዳቱ ይልቅ ፖለቲካዊ መፍትሔ ለማፈላለግ ጥሩ እድል ይፈጥራል »Mehr zu: title"




