ኢትዮጵያ | 07.01.2009
የገና በዓል አከባበር በአዲስ አበባ

የዘንድሮው የክርስቶስ የልደት በዓልም ልክ በያመቱ እንደሚደረገው በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በየአብያተ ክርስትያኑ ተከብሮዋል። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
የሶማልያ ውዝግብ | 07.11.2008
የመን እና አሳዛኙ የጀልባ ስደተኞች ዕጣ

በትንሾቹ የአሳ ማስገሪያ ጀልባዎች የኤደንን ባሕረ ሰላጤ ተሻግረው ወደ የመን ለመግባት ሲሞከሩ ሰጥመው ህይወታቸውን ያጡ ስድሳ የጀልባ ስደተኞች አስከሬኖች በሳምንቱ መጀመሪያ ላይ በየመን ጠረፍ አቅራቢያ መገኘቱን ድንበር የማይገድበው የሀኪሞች ድርጅት MSF አስታወቀ። »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
አፍሪቃ | 10.11.2008
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተው ቀውስ መባባሱ

የአማፅያኑ መሪ ላውሬንት ንኩንዳ በበኩላቸው፤ ጦር ልኬ እዋጋለሁ ብሎ የደፈረ ሁሉ እንደ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ መንግስት የሀፍረት ማቅ ይከናነባል ሲሉ ዝተዋል--- »Mehr zu: title"
የሚደመጡና የሚታዩ እንደ ርእሰ-ጉዳይ
አውሮጳ/ጀርመን | 05.01.2009
የአዉሮጳዉ ህበርት በጋዛና የጋዝ ቀዉስ

የዘንድሮዉን የአዉሮጳያን ዓመት የ2009ኝን የስድስት ወራት የአዉሮጳ ህብረት የፕሬዝደንትነት ስልጣን የተረከበችዉ የቼክ ሪፑብሊክ በሩሲያና ዑክሬን መካከል በተከሰተዉ የተፈጥሮ ጋዝ አቅርቦት ዉዝግብ ሳቢያ በተከተለዉ ችግርና እስራኤል በጋዛ ሰርጥ እያካሄደች ባለችዉ ወታደራዊ ጥቃት ገና ከጅምሩ ተወጥራለች። »Mehr zu: title"




